አዲስ ምዝገባለ 2026 የኦንላይን ስልጠናዎች ምዝገባ ተጀምሯል። አሁኑኑ ተመዝግበው ትምህርት ይጀምሩ!

142 Enrolled
4,200 ETB

98 Enrolled
7,000 ETB

185 Enrolled
3,500 ETB

የ Finot Academy መስራች ቡድን
በረከት፣ ኑኃሚን፣ ብሩክ እና ልደት — የ 3ኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎች
About Finot Academy
ቴክኖሎጂን እና ፈጠራን በመጠቀም የዲጂታል ክህሎቶችን ተደራሽ እናደርጋለን!
እኛ የ 3ኛ ዓመት የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎች ስንሆን፣ ቴክኖሎጂን እና ፈጠራን በመጠቀም ለተማሪዎችና ለሌሎች የዲጂታል ክህሎቶችን ማዳበር ለሚፈልጉ ሰዎች ተደራሽና ጥራት ያለው የኦንላይን ትምህርት መድረክ እየገነባን እንገኛለን።
Safe & Protected Content
ከስርቆትና ከውርድ የተጠበቀ የቪዲዮ ትምህርት።
Verified Certificates
80%+ Progress እና የ Capstone Project ማረጋገጫ።

