Finot Academy FAQ
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች (FAQ)
ስለ መድረካችን፣ ስለ ክፍያ እና ትምህርት አሰጣጥ ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎችና ምላሾቻቸው፡
የሚፈልጉትን ኮርስ ከተመለከቱ በኋላ "Enroll Now" የሚለውን ቁልፍ በመጫን የክፍያ ስክሪንሾት (Receipt) ይልካሉ። የአድሚን ቡድናችን መረጃዎን ከተመለከተ እና ካረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ኮርሱ ቪዲዮዎች መዳረሻ ያገኛሉ።